ማህበራዊ ኃሊፊነትን የመወጣት ተግባር!!
ብሔራዊ አሌኮሌና አረቄ ፋብሪካ በሰበታ ከተማ ቀበላ 07 ከስድስት ነጥብ ስድስት ሚሉዮን ብር በሊይ ወጪ በማድረግ ሇአካባቢው ማህረሰብ ያስገነባቸውን አሥራ አምስት ሼዶች አጠናቅቆ የሰበታ ከተማ ከንቲባ ክብርት ወ/ሮ ዓሌፊያ አብድርሃማን፤ክቡር አቶ ቶልሳ ገዯፋ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክሌሊዊ መንግሥት የገንዘብና ኢኮኖሚ ሌማት ቢሮ ኃሊፊ እና የብሔራዊ አሌኮሌና አረቄ ፋብሪካ የሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ፤ክቡር አቶ ሐብታሙ ሃይሇ ሚካዔሌ የመንግስት ሌማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዲዯር ዋና ዲይሬክተር፤ጥሪ የተዯረገሊቸው የመንግስት ሥራ ኃሊፊዎች፤የድርጅቱ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ መሥፍን አባተ እና ሥራ አመራር አባሊት እንዱሁም የአካባቢው ማህበረሰብ ተወካዮች በተገኙበት ሚያዚያ 4 ቀን 2014 ዓ.ም አስመርቆ የሼዶቹን ቁሌፍ ሇሰበታ ከተማ ከንቲባ ሇክብርት ወ/ሮ ዓሌፊያ አብድርሃማን አስረክቧሌ፡፡
የድርጅታችን ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ መሥፍን አባተ የብሔራዊ አሌኮሌና አረቄ ፋብሪካ በአሌኮሌ መጠጡ ኢንደስትሪ የሚገኝ አንጋፋ የመንግሥት ሌማት ድርጅት መሆኑን ገሌፀው ድርጅታችን በአገር አቀፍ ዯረጃ ሇገበታ ሇሀገር፤ሇሸገር ማስዋብ፤ሇታሊቁ ህዲሴ ግድባችን ፤ሇሀገር መከሊከያ ሠራዊት፤ሇተፈናቃይ ወገኖቻችን፤ ሇመካኒሳ አካባቢ ነዋሪዎች የተዯረጉ እና በማዕድ ማጋራት አማካኝነት ያዯረጋቸውን በርካታ ድጋፎች በምሳላነት በመጠቀስ የሼድ ግንባታ ሥራውን አጠናቅቆ ድርጅታችን በማስረከቡ የተሰማቸውን ዯስታ በመገሌጽ ሥራው በወቅቱና በጥራት እንዱጠናቀቅ ሇተሳተፉት አካሊት በሙለ ምስጋናቸውን አቅርበዋሌ፡፡ ጥራት መሇያችን ነው!! ብሔራዊ አሌኮሌና አረቄ ፋብሪካ!!
520 total views, 3 views today