- የኃብት ማሳወቅና ማስመዝገብ ያስፈለገበት ዋና ዋና ምክንያቶች፡–
- ሙስና ለመከላከል እና ተፈጽሞ ሲገኝም ለምርመራ ተግባር ለማዋል፣
- የግልጽነትና የተጠያቂነት አሰራር ሥርዓትን ለመፍጠር፣
- ያልተገባ ጥቅም የሚገኝበትን አሠራር አስቀድሞ ለመከላከል እና የጥቅም ግጭትን ለማስወገድ፣
- ያላቸው ሀብትና ንብረት የመንግስት ስልጣንና ኃላፊነታቸውን አላግባብ በመጠቀም ያፈሩት መሆን አለመሆኑን ለመለየት፡፡
ምንጭ፡– የፌዴራል የሥነምግባር እና የፀረ–ሙስና ኮሚሽን የሀብት ማሳወቅና ማስመዝገብ
ህዳር 2013 ዓ.ም /ብሮሸር/
511 total views, 2 views today