በድንበኞች ፍላጎት መሰረት ምርቶቹን በተመጣጣኝ ዋጋና በተለያየ የአስተሸሸግ አማራጮች በማቅረብ የሚታወቀው ድርጅታችን በአንድ ሊትር ብቻ ይቀርብ የነበረውን ባለ 92% ዲኔቸርድ አልኮል ለመያዝ በሚያመች በባለ አምስት ሊትር ጀሪካን በተመጣጣኝ ዋጋ በፋብሪካ ሽያጭ ሱቆቻችን ለሽያጭ ማቅረቡን በደስታ ይገልፃል፡፡
ጥራት መለያችን ነው!!
ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ
479 total views, 2 views today