ኢትዮጵያ የሥርዓተ ጾታ እኩልነትን ለማራመድ የሚያስችሉ እንደ ሚሊኒየም የልማት ግቦችና በሴቶች የሚፈጸሙ ማናቸውንም መድሎዎችን ለማስወገድ የተፈረመ ስምምነት /CEDAW/ ያሉ አለማቀፍ ስምምነቶች ከፈረሙት ሀገሮች አንዷ ናት፡፡ በቅርቡ አድሏዊ ህጎችንና ፖሊሲዎች ሴቶችን በሚደግፉ መልኩ መለወጥና የሴቶችን ጉዳዮች የተመለከቱ አዳዲስ ህግ ድንጋጌዎችን የማውጣት አበረታች ለውጦች ተመዝግበዋል፡፡



2,098 total views, 3 views today