National Alcohol & Liquor Factory

Projects

Projects

1 የምዕራፍ አንድ የማስፋፊያ ፕሮጀክት ስራዎችና ስኬቶች

1.1 በፕሮጀክት አጀማመር ወቅት የተሄዱባቸው አሰራሮች

I. ፕሮጀክቱን መተግበር ያስፈለገበት ምክንያት (ለፕሮጀክት መነሻ የሆኑ ምክንያቶች)

የብሔራዊ  አልኮልና  አረቄ  ፋብሪካ  ከአልኮል  መጠጥ  አምራቾች  ዘርፍ  ውስጥ  የሚገኝ የመጀመሪያ አንጋፋ የአልኮል እና የአልኮል መጠጦች  አምራች ድርጅት ሲሆን፣ምርቱን ለሀገር ውስጥ ተጠቃሚ ኅብረተሰብና ለውጭ ገበያ የሚያቀርብ መሆኑ ይታወቃል:: ይሁን እንጂ ፋብሪካው ለረዥም ጊዜ አገልግሎት የሰጠና የያዛቸውም የማምረቻ መሳሪያዎች ያረጁና ኋላቀር በመሆናቸው  የገበያውን  ፍላጎት  ማርካት  ካለመቻሉም  ባሻገር  በኤክስፖርት  ገበያ  ገብቶ ለመወዳደር እንዳይችል አድርጎት ቆይቷል፡፡ ይሁን እንጂ በቅርቡ ድርጅቱ ባደረገው ሰፊ የማስፋፊያ ፕሮጀክት የድርጅቱን ታሪክ በእጅጉ ቀይሮታል፡፡

About NALF Project

 2,657 total views,  2 views today

Contact Us

Mexico Square Behind Addis Ababa Technical College & Mekanissa
info@nalf.com.et, national.alcohol@gmail.com
+251 115 516 999 / +251 115 516 190
+251 115 513 299

Our Location