National Alcohol & Liquor Factory

Year 2010 E.C

Year 2010 E.C

ማኅበራዊ ኃላፊነትን በመወጣት ረገድ
በርካታ ተግባራት ተከናውኗል

  • ለመቄዶንያ የአረጋውያን ና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል ለምሳ ግብዣ ብር 210,000፣ ለማዕከሉ ማህበራዊ ድጋፍ ብር 500,000 በጥሬ ገንዘብ ፣  የዋጋ ግምቱ ከብር 5600 በላይ የሆነ 200 ሊትር የእሳት አልኮል በዓይነት፣
  • በጋምቤላ ክልል በደቡብ ሱዳን ሙርሌጎሳ ታጣቂዎች በደረሰባቸው ጉዳት ወላጆቻቸውን ላጡወገኖች ብር  100,000፣
  • ለኢትዮጵያ አካልጉዳተኞችማኀበርብር 24,000፣
  • ለአዲስ አበባ ከተማ የአካባቢ ጥበቃ ብር 50,000፣
  • በኦሮሚያ እና በኢትዮ ሶማሌ ክልል ግጭት በተፈጠረበት ወቅት ለተጎዱ ወገኖች ብር 150,000፣
  • ከሶማሌ አጎራባች ወረዳዎች ለተፈናቀሉ የኦሮሚያ ተፈናቃዮች በብር 330,000 ወጪ በሰበታ አከባቢ ለተጎጅዎች መጠለያ ቤት ገንብተን አስረክበናል
  • በደቡብ ህ/ክ/መንግስት ለከምባታና ጠምባሮ ዞን ልማት ድልድይ ማሰሪያየ ብር 50,000፣
  • ለኢትዮጵያ ቀይመስቀልማኅበርየብር 50,000፣
  • ለወንጂ ስታዲየም ግንባታ የብር 30,000፣
  • በልደታ ክፍለ ከተማ ወላጆቻቸውን በኤች.አይ ቪ/ኤድስላጡ 5 ህፃናት ድርጅታችን ተረክቦ በየወሩ ቋሚ ድጋፍ የሚያደርግላቸው ሲሆን እንዲሁም ለበዓል መዋያና ለትምህር ቁሳቁስ ጨምሮ በዓመቱ ብር 56,000 በገንዘብ ድጋፍ ተደርጓል፣
  • ለመካኒሣ አካባቢ የውስጥ መንገድ ኮብልስቶን ግንባታ 500 ሜትር የብር 63,360፣
  • ለመካኒሣ አካባቢ የፖሊስ ጥበቃ ቤት ከነተሟላ ቢሮ ግንባታ የብር 332,500፣
  • ለተለየዩ ሕዝባዊና ማኅበራት የብር 29,000፤ በአጠቃላይየብር 1,980,460 ድጋፍተደርጓል፣ እንዲሁም
  • ለተለየዩ ዝግጅቶች እና አዲስ ንግድ ቤቶች የተለያየ መጠን ያላቸው መጠጦችበ ድምሩ 2,445 መጠጦች በዓይነት ስፖንሰር በማድረግ ድጋፍ ተደርጓል፡፡

We have contributed so much for social responsibilities since 2010 E.C

  • For “Mekedoniay earegawyannayeaemrohimumanmerjamaekel’’ charity contribution Birr 210,000 for lunch feast, Birr  500,000 for the center support and 200 liter denature alcohol in kind which have estimated value about Birr 5,600.
  • For those who have lost their parents by south Sudan Murle tribe armed forces attacked we contribute Birr 100,000.
  • For Ethiopian disability association we contribute Birr 24,000.
  • For Addis Ababa city environmental protection authority Birr 50,000.
  • For those who are injured during the conflict between Oromia and Somali region we contribute Birr 150,000.
  • For Oromia displaced civilian at the time of conflict between Oromia and Somali region from Somali region neighboring weredas’ we built home for them around Sebeta city which costs about Birr 330,000.
  • For the construction of bridge around Southern people’s region kemabatatembaro zone we have given Birr 50,000.
  • For Ethiopian Red Cross society Birr 50,000.
  • For ‘’Wenji’’ stadium construction Birr 50,000.
  • For 5 kids who are livening in LidetaSubcity and who has lost their parents by HIV/AIDS we support them monthly including educational material and for holiday support overall we have given them about 56,000 Birr yearly.
  • For coble stone construction around Mekanisa branch factory area society Birr 63,360.
  • For police community office construction around Mekanisa branch factory area Birr 332,500.
  • For other social associations Birr 29,000. In summary we have been supported Birr 1,980,480 in cash.

Sample Text

 1,920 total views,  3 views today

Contact Us

Mexico Square Behind Addis Ababa Technical College & Mekanissa
info@nalf.com.et, national.alcohol@gmail.com
+251 115 516 999 / +251 115 516 190
+251 115 513 299

Our Location