National Alcohol & Liquor Factory

Year 2014 E.C

Year 2014 E.C

በ2014 በጀት ዓመት የተደረጉ ዋና ዋና ማህበራዊ ድጋፎች

§  ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ እንድናደርግ ከመንግስት በቀረበው ሀገራዊ ጥሪ መሰረት ብር 11,000,000 /አስር ሚሊዮን/ በጥሬ ገንዘብ ድጋፍ ተደርጓል፡፡

§  በልደታ ክፍለ ከተማ 5፣በላፍቶ ክ/ከተማ 5 እና በሰበታ 5 በጠቅላላው ለ15 ወላጆቻቸውን በኤች.አይ ቪ/ኤድስ ላጡ ህፃናት በየወሩ ለእያንዳንዳቸው የ600 ብር፣  የዘመን መለወጫ በዓል ለእያንዳንዳቸው 1000 ብር እና ለ15ቱ ህጻናትና ቀራኒዮ የአረጋዊያንና ህፃናት መርጃ ማህበር ባቀረበው የድጋፍ ጥያቄ መሰረት ለ10 ሕጻናት በአጠቃላይ ለ25 ህጻናት 33,451 ብር የሚያወጣ የትምህርት ቁሳቁስ በጠቅላላ በድምሩ የ84,451 ብር ድጋፍ ተደርጓል፡፡

§   ለመቄዶንያ አረጋውያንና አዕምሮ ህሙማን ከድርጅታችን ሠራተኞች   48,675 ብር ድጋፍ ተደርጓል፡፡

§  ለወንጂ ስኳር ፋብሪካ ዓመታዊ ኮንፈረንስ ለማዘጋጀት 10,000 ብር ድጋፍ ተደርጓል፡፡

§   ለአዲስ አበባ ለከንቲባ ፅሕፈት ቤት  ለሴቶች ንፅህና መጠበቂያ ብር 10,000 ድጋፍ ተደርጓል፡፡

§  ለስለእናት የበጎ አድራጎት ድርጅት ብር 10,000  ድጋፍ ተደርጓል፡፡

§  በቅሎ ቤት አካባቢ ለሚገኙ አረጋዊ ለሚደረግ የቤት ዕድሳት እስካሁን ድረስ 177,712 ብር ወጪ ተደርጓል፡፡

§  ለመካኒሳ አካባቢ የበጎ አድራጎት ማህበር 300,000 ብር ድጋፍ ተደርጓል፡፡

§   በልደታ ክፍለ ከተማ በኩል ለመከላከያ ሰራዊት በተጠየቀው ድጋፍ መሰረት እሳት አልኮል ባለ 70%  በቁጥር 1 ሺህ ወደ ብር ሲቀየር 80,000 ድጋፍ ተደርጓል፡፡

§   ለጃጋማ ኬሎ መታሰቢያ ጤና ጣቢያ  ባለ 250 ሲሲ  ሳኒታይዘር  በቁጥር 72 ፤ ወደ ብር ሲቀየር 4,680 ድጋፍ ተደርጓል፡፡

§   ለአዲስ አበባ ቴኒስ ስፖርት ሜዳ ማሰልጠኛ ባለ 250 ሲሲ ሳኒታይዘር በቁጥር 24 ፤ወደ ብር ሲቀየር 1,560 ድጋፍ ተደርጓል፡፡

§  ለአትላስ ት/ቤት ሳኒታይዘር 250ሲሲ በቁጥር 48 ወደ ብር ሲቀየር  3,120 ድጋፍ ተደርጓል፡፡

§  ለብስራት ኤፍኤም ሬድዮ ጣቢያ ሳኒታይዘር ባለ 250 ሲሲ በቁጥር 96  ወደ ብር ሲቀየር 6,240 እና እሳት አልኮል ባለ 95% በቁጥር 10 ወደ ብር ሲቀየር 950 ብር ድጋፍ ተደርጓል፡፡

§  ለኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን  ፖሊስና እርምጃው ጋዜጣ  ሳኒታይዘር ባለ 250 ሲሲ በቁጥር 72 ወደ ብር ሲቀየር  4,680 ብር ድጋፍ ተደርጓል፡፡ በተጨማሪም እሳት አልኮል 95% በቁጥር 10 ወደ ብር ሲቀየር 950 ብር ድግፍ ተደርጓል፡፡

§  ለዳዊት እና ጉልላት የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች እሳት አልኮል 95% በቁጥር 10 ወደ ብር ሲቀየር   950 ብር ድጋፍ ተደርጓል፡፡

§  ለተስፋ የኩላሊት ታካሚች ማህበር እሳት አልኮል 92% በሊትር 100 ወደ ብር ሲቀየር   9,500 ብር ድጋፍ ተደርጓል፡፡

§  ለሰበታ አንድነት አይነ ስውራን ድርጅት እሳት አልኮል 70% በሊትር 30 እና ሳኒታይዘር ባለ 250ሲሲ በቁጥር 72 ወደ ብር ሲቀየር   6,540 ብር ድጋፍ ተደርጓል፡፡

§  ለሰበታ ከተማ አስተዳደር ክ/ከ/2 ፖሊስ ጽ/ቤት ሳኒታይዘር ባለ 250 ሲሲ በቁጥር 24 ወደ ብር ሲቀየር 1,380 ብር ድጋፍ ተደርጓል፡፡

§  ለመካኒሳ አካባቢ የበጎ አድራጎት ማህበር ሳኒታይዘር ባለ 250ሲሲ በቁጥር 240 ወደ ብር ሲቀየር 15,600 ድጋፍ ተደርጓል፡፡

§  ለተስፋ አዲስ ፓረንትስ ቻይልድሁድ ካንሰር ድርጅት /ታፕኮ / ሳኒታይዘር ባለ 250ሲሲ በቁጥር 48 ወደ ብር ሲቀየር 3,200 ድጋፍ ተደርጓል፡፡ በተጨማሪም የታሸገ ባለ 1 ሊትር 70% እሳት አልኮል በቁጥር 10 ወደ ብር ሲቀየር 800 ድጋፍ ተደርጓል፡፡

በአጠቃላይ በ4 ወሩ በገንዘብ እና በዓይነት ብር 11,780,988 ድጋፍ ተደርጓል፡፡

 1,180 total views,  2 views today

Contact Us

Mexico Square Behind Addis Ababa Technical College & Mekanissa
info@nalf.com.et, national.alcohol@gmail.com
+251 115 516 999 / +251 115 516 190
+251 115 513 299

Our Location